Sunday, March 19, 2017

ሴቶች አሳታፊና ተጠቃሚ የሚያደርጉ ውሳኔዎች ተላልፈውበታል፡፡



የአማራ ሴቶች ማህበር 6ተኛ መደበኛ ጉባኤውን ከየካቲት14-16/2009 ዓ.ም ሲያካሂድ፡፡ ጉባኤው በየ 3 አመቱ የሚካሄድ ሲሆን በዘንድሮው ጉባኤ ደግሞ  የማህበሩ ህንፃ የመሰረት ድንጋይ ማስቀመጥ ስነ-ስርአት፤ በየደረጃው ማህበሩን የሚመሩ ተተኪ አባላት ምርጫን ጨምሮ የክልሉን ሴቶች አሳታፊና ተጠቃሚ የሚያደርጉ ውሳኔዎች ተላልፈውበታል፡፡

No comments:

Post a Comment