በአማራ
ሴቶች ማህበር በተዘዋዋሪ ብድር የገቢ ማስገኛ ፕሮግራም እንቅስቃሴና የመጣ ለውጥ
Ø ፕሮግራሙ
በአጠቃላይ እንደክልል ሲታይ እያመጣ ያለው ለውጥ አበረታች ነው፡፡
Ø ለምሳሌ
ያህል ብድር ከወሰዱት 5254 ተጠቃሚዎች ውስጥ 5184 ተጠቃሚዎች
በየወሩ ብድር መመለስ መጀመራቸው፣
Ø ብድር
ከሚመልሱት ተጠቃሚዎች ውስጥ 4107 ተጠቃሚዎች የተበደሩት ብር ሰረተው በመለወጣቸውና ትርፋማ በመሆናቸው ሙሉ በሙለ (100%)
መመለስ መቻላቸው፣
Ø በክልል
ደረጃ አስካሁን ጭራሽ በድር መመለስ ያልጀመሩ 73
Ø እያቆራረጡ
የሚመልሱ 1074 መሆናቸውየሚጠቀስ ነው፡፡
Ø እንዲሁም ተጠቃሚዎች የቁጠባ ባህላቸውን ማሳደግ በመቻላቸው ከ1000 እስከ 8000 ብር ድረስ መቆጠብ
መቻላቸው፣ (አዊ፣ምስ/ጎጃም፣ምዕ/ጎጃም፣ደሴ፣ሰ/ጎንደር፣ሰ/ሸዋ፣ደ/ብርሃን) ያሉ ተጠቃሚዎች
Ø ባገኙት
ብድር መስራት በመቻላቸው ከ2000.00 እስከ 11000.00 ብር ድረስ መቆጠብ መቻላቸው፣(ጎንደር ከተማ)
Ø ባህርዳር
ከተማ በዚህ ብድር ተነስተው በርካታ ሴቶች 8000.00 እስከ
40000.00 ድረስ መቆጠብ መቻላቸው፣ ቤተሰባቸውንም መምራት መቻላቸው፣
Ø የሴቶችን
የስራ ባህልን ማሳደግ የተቻለ መሆኑ፣
Ø ቤተሰባቸውን
መምራት፣ማስተማርና ከሴተኛ አዳሪነት የወጡበት መሆኑ
No comments:
Post a Comment